From Wikipedia, the free encyclopedia
እስቲ ዛሬ ስለዚህ ድንቅ ኢትዮጲያዊ እናውራ ተወልዶ ያደገው በ ባህርዳር ከተማ በ ዎላ ኪዳነ ምህረት ነው ፡፡ አፉን የፈታው በግዕዝ ቋንቋ ሲሆን በ 34 አመቱ 14 መፅሐፍ የፃፈ ድንቅ ሰው ነው ፡፡
[edit]
በጣም እንዲታወቅ ያደረገው ዴርቶጋዳ የተባለው መፅሀፉ ሲሆን ÷ ዴርቶጋዳ እና ክቡር ድንጋይ የተባሉት መፅሀፎቹ ወደ እንግሊዘኛ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል ፡፡
[edit]
በባለፈው ስርዐት ብዙ ችግር እንዳጋጠመው ሚናገረው ይስማዕከ የኦጋዴን ድመቶች በሚለው መፅሐፉ ቦታው ድረስ በመሔድ ጥናት በሚያደርግበት ግዜ ለ እስር ተዳርጓ ነበር ፡፡ ያውም ከአንበሳ ጋር ፡፡
[edit]
በመቀጠል መፅሀፉ ታትሞ ለገበያ ከቀረበ በኃላ የመኪና አደጋ ደርሶበት ብዙ ተሰቃይቶ ጀርመን ሀገር 10 ሚሊየን ብር ያስወጣ ሕክምና ካደረገ በኃላ አሁን በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛል ፡፡ አግብቶ የፈታ ሲሆን የአንድ ወንድ ልጅም አባት ነው ፡፡
[edit]
መፅሀፎቹ :- ዴርቶጋዳ ÷ራማቶሓራ ÷ዣንቶዣራ÷ ዮራቶራድ÷ ዮቶድ÷ ተከርቸም÷ ተልሚድ÷ ክቡር ድንጋይ÷ የኦጋዴን ድመቶች ÷ደህንነቱ÷ ሜሎስ ÷የቀንድ አውጣ ኑሮ ÷የወንድ ምጥ ናቸው
[edit]